የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮሚሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቦርድ ሰብሳቢ እንዳይሆኑ ተቃውሞ አሰማ

SBS Amharic News Image.jpg

Credit: SBS Amharic

በመቀሌ ከተማ በሴቶችና ላይ የሚፈፀሙ የእገታና ፆታዊ ጥቃቶች እንዲቆሙና ጥቃት አድራሾች ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ሴት ሰላማዊ ሰልፈኞች ጠየቁ


ታካይ ዜናዎች
  • በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ አስተዳደር የሕፃናት በኩፍኝ ወረርሽ ለሞት መዳረግ
  • የዊኪሊክስ መሥራቹ አሳንጅ ከእሥር ነፃ መሆን
  • ሌበር ፓርቲ ሴናተር ፋጡማ ፔይማን የፍልስጥኤምን ሀገራዊ ዕውቅና መስጠት አስመልክተው ከፓርቲው ተፃራሪ አቋም መያዝ ሳቢያ ከአባልነት እንደማያሰናብታቸው መግለጥ
  • ከአንድ አምስት የጋዛ ነዋሪዎች ለፅኑ ረሃብ መጋለጥ
  • የዩናይትድ ስቴትስ የማሳሰቢያና ማፅናኛ መልዕክት ለኬንያውያን

Share