እሬቻ አርፋሳ - የተራራው እሬቻ እሑድ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ ሊከበር ነው

Ireecha Tulu 24.png

Aba Melka Dagne Defersha(L) and Obo Benti Olika (R). Credit: D.Defersha and B.Olika

እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ እሑድ ሰኔ 16 / ጁን 23 እንደምን እንደሚከበር የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ኦቦ በንቲ ኦሊቃና አባ መልካ ዳኜ ደፈርሻ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የእሬቻ አፍራሳ አከባበር ሥርዓት
  • በልግና እሬቻ
  • የበዓል ማክበሪያ ሥፍራና የግብዣ ጥሪ

Share