"የሜልበርን ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ትንሽይቱ ኢትዮጵያ አስመስለናታል፤ አዲሱ ዓመት የመተሳሰብና የፍቅር ይሁንልን" የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር

Eth Comm Celebration at Footscray.png

Ethiopian Community members welcoming the 2016 Ethiopian New Year at Little Africa, Nicholson St, Footscray, Melbourne, Australia on 02 September 2023. Credit: SBS Amharic

የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስተባባሪነት በየዓመቱ በአገረ አውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ የሚካሔደው የአዲስ ዓመት ቅበላ ባሕላዊ ዝግጅት ዓመቱን ጠብቆ ቅዳሜ ነሐሴ 27 በድምቀት በፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ተከብሮ ውሏል። ቀጣዩ የአዳራሽ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ዝግጅት ቅዳሜ ጳጉሜን 4 / ሴፕቴምበር 9 ይካሔዳል።


አንኳሮች
  • የ2016 ኣዲስ ዓመት ቅበላ ባሕላዊ ዝግጅት
  • ኢትዮጵያዊ ማንነትና ባሕላዊ ዕሴቶች
  • የአንድነት ጥሪ
  • የመልካም ምኞት መግለጫዎች

Share