ለሙአለ ሕጻናት ክፍያ ድጎማን መንግስት የጨመረ ቢሆንም ማእከላቱ አስቀድመው ክፍያ ላይ ጭማሪ ማድረጋቸውን ወላጆች አስታወቁ

Grandpa and Granddaughter Play A Board Game

A grandfather and his granddaughter laugh as they play a Mexican board game together at the kitchen table. Source: Getty

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወላጆች ጁላይ አንድ በሚጀምረው የመንግስት የሙአለ ሕጻናት ድጎማ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ።



Share