"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳ

Mekonnen.png

Ayalew Hundessa (L) and the late Poet Nibiy Mekonnen (R). Credit: Supplied

አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች ዋቤ ነቅሰው ይገልጣሉ። ሰማያዊ ሕይወቱም ሰላምን የተላበሰ እንዲሆንና ለቤተሰቡ አባላትም ልባዊ መፅናናትን ይመኛሉ።


አንኳሮች
  • ግላዊና ቤተሰባዊ ወዳጅነት
  • ዘርፈ ብዙ ክህሎቶች
  • "የዕድሜ ዕቁብ በኖረ" ከነቢይ ለነቢይ

Share