"የትምህርት ጥራት ደረጃ መውደቅ አገራችንን ችግር ላይ ጥሏል፤ ችግሮቿንም ሊፈታ አልቻለም" ዶ/ር አዳነ ገበያው

Graduates celebrate for their graduation ceremony at Bahir Dar University.jpg

Graduates celebrate for their graduation ceremony at Bahir Dar University in Bahir Dar, northern Ethiopia, on November 10, 2018. Credit: EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images

ዶ/ር አዳነ ገበያው - በ Prairie ስቴት ኮሌጅ የተቋማዊ ምርምርና ዕቅድ ዳይሬከተር፤ ስለ ብሔራዊ ቋንቋ አስፈላጊነትና የትምህርት ጥራት ደረጃ ማሽቆልቆል አሳሳቢነትን አንስተው ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የብሔራዊ ቋንቋ ሚና ለሥርዓተ ትምህርት ማዕከልነት
  • አማርኛ
  • የትምህርት ጥራት ደረጃ

Share