የወሎ ፈረስና የደሴ ከተማ ስያሜ

Dr Assefa Balcha 2.jpg

Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balcha

ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ስላነሷቸው ዝነኛው የወሎ ፈረስ የሕዝብ ትራንስፖርትና የደሴ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥታት እንደምን እንደተሰየመች ይጠቅሳሉ።


አንኳሮች
  • የወሎ ፈረስ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ
  • ደሴ ከተማ
  • ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ አራተኛ

Share