ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ፋርማሲ - የቤት ሽያጭና ግዢ

Dr Etsegenet Assefa Seatle.png

Dr Etsegenet Assefa (Backdrop - Stormy Sky, Space Needle, Seattle, Washington, America.) Credit: Getty Image

በፍሬድ ማየር ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ባለሙያዋ ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ባለፉት ሁለት ክፍለ ዝግጅቶቻችን ከመሀል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ ያለፉበትን የሕይወት ጉዞ አንስተው አውግተዋል። በውይይታችን መቋጫ ከፋርማሲ ሙያቸው ጎን በሲያትል ከተማ ተሰማርተው ስላሉበት የቤት ግዢና ሽያጭ (Real Estate) የንግድ መስክ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ወደ ቤት ግዢና ሽያጭ አዘላለቅ
  • ባሕላዊ ዝንቅነትን የመረዳት ጠቀሜታ
  • አመኔታና ሥነ ምግባር
  • ሴቶችና ሪል ስቴት
  • ትልሞች

Share