"ከልጆቻችን ተለይተን ብዙ ገንዘብ ሠርተን ወደ ቤት ስንመጣ፤ ልጆቻችንን ገንዘብ ሳናደርጋቸው እንቀራለን፤ እንዲርቁን እናደርጋለን" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

Dr Mulatu Belayneh I.png

Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.Belayneh

ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ ናቸው። ከአገረ አሜሪካ ወደ ሲድኒ አውስትራሊያ መጥተው ሰሞኑን እየሰጡ ስላለው "ወላጆችን ማዕከል ያደረገ ተግባረ አልኅቆት" ስልጠና ይዘቶችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የተግባረ አልኅቆት ስልጠና ለወላጆች
  • የወላጅነት ኃላፊነቶች
  • ልጆችን ተረድቶ የማሳደግ ብልሃት

Share