" 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴPlay12:03Dr Yeraswork Admassie (L) and Abera Yemane-Ab (R). Credit: YW.Admassie and A.Yemane-AbGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (8.4MB) "የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየዝርዝር መረጃዎች ስብሰባ ሂደትየመኢሶን አመሠራረት፣ ዓላማና ግቦችየመኢሶን የ1966ቱ አብዮት ሚና፣ ስኬትና ክሽፈትተጨማሪ ያድምጡ"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች?ShareLatest podcast episodesበአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ8 ሺህ በላይ ጥንዶች ፍቺ መፈፀማቸው ተገለጠጆ ባይደን ከዕጩ ፕሬዚደንትነታትቸው ለቀቁ፤ በፕሬዚደንታዊ ስልጣናቸው ፀንተው እንደሚቆዩ አስታወቁኢሚግሬሽን የቤት ቀውስን ያባብሳል?"የግብፁ መንፈሳዊ ጉዞ የሚካሔደው ከጥቅምት 28 ቀን 2017 እስከ ኅዳር 10 ቀን 2017 ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ