"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላውPlay10:01Dr Yirga Gelaw Woldeyes is a senior lecturer and multidisciplinary researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.WoldeyesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (8.77MB) ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችዘረኝነትና ብሔራዊ ስሜትየከርተን ዩኒቨርሲቲ አብነትነት ፋይዳባሕላዊ ማንነትተጨማሪ ያድምጡ"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውShareLatest podcast episodesበአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ8 ሺህ በላይ ጥንዶች ፍቺ መፈፀማቸው ተገለጠጆ ባይደን ከዕጩ ፕሬዚደንትነታትቸው ለቀቁ፤ በፕሬዚደንታዊ ስልጣናቸው ፀንተው እንደሚቆዩ አስታወቁኢሚግሬሽን የቤት ቀውስን ያባብሳል?"የግብፁ መንፈሳዊ ጉዞ የሚካሔደው ከጥቅምት 28 ቀን 2017 እስከ ኅዳር 10 ቀን 2017 ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ