"ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ፣ለትውልዱ ቁስል፤ለወገናችንን ቁስል አብረን ዘይት እንድናፈስ መንፈሳዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

St Michael II.png

Dr Teferi Belayneh (L), Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie (C), and Dr Biruck Yirsaw (R). Credit: T.Belayneh,A.Gebreselassie, and B.Yirsaw

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የሳይንስ ዘርፍ ትኩረት አስፈላጊነት
  • የፕሮጄክት ተሳትፎና ክንዋኔ
  • የስኬት ተሞክሮዎችን ማጋራት

Share