"የመንፈሳዊው ጉዞ ዓላማ ምዕመናን የቅዱሳን፣ የፃድቃንንና ሰማዕታት ሥፍራዎች ላይ በመሳተፍ፤ ለክብርና ንስሃ እንዲበቁ ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

Qomos GebreSelassie.png

Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie Gobena. Credit: A.Gebreselassie

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ በፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪነት ስለተዘጋጀው የ10 ቀናት የግብፅ ጉዞ መንፈሳዊ ተልዕኮ ይናገራሉ።



Share