"የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበ

Prof Solomon Abebe Gugsa 1.jpg

Prof Solomon Abebe Gugsa. Credit: SA.Gugsa

ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ አመሠራረትና አሥፈላጊነት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዓላማና ግብ
  • የምክር ቤቱ አወቃቀር
  • የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ከሌሎች ድርጅቶች የሚለይባቸው ዐበይት ምክንያቶች

Share