"የጫጉላ ግላጭ ሙሽሮች ካለማግባት ወደ ማግባት፣ ከልጅነት ወደ አዋቂነት ተሸጋግረው ወደ ማኅበረሰቡ የሚቀላቀሉበት ሥርዓት ነው" ሥራየ እንዳለው

Siraye Endalew Wubet Pt 3.jpg

Siraye Endalew Wubet. Credit: SE.Wubet

ሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ጫጉላ ቤትና የሙሽሪት አጫዋች
  • የጫጉላ ቤት ጨዋታና ሙሽራ ጠያቂ
  • የጫጉላ ግላጭ

Share