"ሥነ ጥበብ የቡድን ሥራ ሲሆን፤ ፖለቲካውንና የሕብረተሰብን አስተሳሰብ መምራት ይችላል" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ

Yilma Hailu Pic II.png

Yilma Hailu with his art works. Credit: Y.Hailu

ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ፤ ወደ ሀገረ አውስትራሊያ ስለመጡበት መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ፕሮግራሞች ይናገራሉ። ምዕመናንም ሜልበርንና ሲድኒ በሚካሔዱት መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።


አንኳሮች
  • ኑሮ በሀገረ አሜሪካ
  • የጥበብ ሥራና መድረክ
  • የቤተክርስቲያን ስዕሎች
  • የስዕል ኤግዚቪሽን በዳላስ

Share