የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅ አማራጭ መፍትሔዎች ምንድን ናቸው?

DV Panel 3.png

Wudad Salim (L), Selam Tegegn (C) and Seblework Tadesse (R). Credit: Salim,Tegegn and Tadesse

ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፣ ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንትና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅን ከኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰባት አኳያ አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች
  • የሴቶች ግርዛት ከበኤት ውስጥ ጥቃት ጋር ያለው ታያያዥነትና ልዩነት
  • አሉታዊ ባሕላዊ አስተሳሰቦች

Share