የቤት ውስጥ ጥቃትን የሚረዱት እንደምን ነው?

DV Pic I.png

Selam Tegegn (L), Wudad Salim (C) and Seblework Tadesse (R). Credit: Tegegn,Salim and Tadesse

ሲስተር ሰላም ተገኝ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የአፍሪካውያን ማኅበረሰብ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት፣ ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበርን - ቪክቶሪያ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ በብሪስበን - ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅን ከኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰባት አኳያ አሰናስለው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅ ግንዛቤ
  • የቤት ውስጥ ጥቃትና ማኅበረሰባዊ ተፅዕኖዎች
  • የገመና ጫናዎች

Share