"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

DA BOOK.png

Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: A.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ለሕትመት ስላበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ዋነኛ ይዘቶች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ታሪካዊ ጭብጦች
  • ጥንታዊ ታሪከ ነገሥት ፀሕፍት የነገሥታት ዜና ሙዋዕል ወይስ የታሪክ ፀሐፍት?
  • የንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ ሥርዓተ መንግሥት የሽብርና ጭካኔ ወይስ የሰላምና ለውጥ ዘመን?

Share