"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Dr Deresse Ayenachew II.png

Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: D.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ባበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ውስጥ ተካትተው ያሉትን የንጉሥ ዘርአ ያዕቆብና ንጉሥ በዕደማርያምን ዘመነ መንግሥታት አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • በደብረ ብርሃን ንጉሣዊ ክውትውማ ቁርቆራና የሃይማኖታዊ ድንጋጌጌዎች ትርጓሜ
  • የስልጣን ሽኩቻ
  • የንጉሥ በዕደ ማርያም ወደ ዕርቅና ሰላም መመለስ

Share