"አንድ ቤት ሆነው ሩቅ የሆኑ፤ በስሜት የተፋቱና የግብረ ስጋ ግንኙነት እንኳ እየፈፀሙ ጥልቅ ግንኙነት የሌላቸው ባልና ሚስቶች ብዙ ናቸው" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

Dr Mulatu Belayneh III.jpg

Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.Belayneh

ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ ሰሞኑን ወደ አንባቢያን እጆች እየገባ ስላለው ስምንተኛ መጽሐፋቸው "የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች" አንኳር ጭብጦችንና በብሪስበን ከተማ ስለ "ጥልቅ ግንኙነት" ለመስጠት ወጥነው ስለ ያዙት የስልጠና ፕሮግራም ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች
  • የጥልቅ ግንኙነት ስልጠና በብሪስበን ከተማ
  • ልኅቀት በተመላበት የትዳር ግንኙነትን በሁለንተናዊነት ማደግ

Share