"ዲሞክራሲ አለ ማለት ዘረኝነት የለም ማለት አይደለም፤ ዲሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ነው፤ ዘረኝነት ከባሕል፣ ታሪክና እምነት ጋር የሚያያዝ ነው" ዶ/ር ዮናታን ድንቁPlay14:21Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.DinkuGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (10.7MB) መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ የሕዝበ ውሳኔውን ሂደትና የብሔራዊ ዕርቅ መንገዶችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችሕዝበ ውሳኔና ዘረኛነትየኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ የሕዝበ ውሳኔ ተሳትፎና ትምህርት ቀሰማብሔራዊ ዕርቅተጨማሪ ያድምጡየአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ለምን አስፈለገ? ስለምን በአውስትራሊያውያን ድምፅ ውድቅ ተደረገ?ተጨማሪ ያድምጡ"በአውሮፓውያን ዕይታ እየተመራመሩ የጥቁሮችን ችግር መፍታት አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁShareLatest podcast episodesበአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ8 ሺህ በላይ ጥንዶች ፍቺ መፈፀማቸው ተገለጠጆ ባይደን ከዕጩ ፕሬዚደንትነታትቸው ለቀቁ፤ በፕሬዚደንታዊ ስልጣናቸው ፀንተው እንደሚቆዩ አስታወቁኢሚግሬሽን የቤት ቀውስን ያባብሳል?"የግብፁ መንፈሳዊ ጉዞ የሚካሔደው ከጥቅምት 28 ቀን 2017 እስከ ኅዳር 10 ቀን 2017 ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ