የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ለምን አስፈለገ? ስለምን በአውስትራሊያውያን ድምፅ ውድቅ ተደረገ?

Australians Vote In Indigenous Voice To Parliament Referendum.jpg

A Yes supporter reacts at the Inner West for the 'Yes2023' official referendum function at Wests Ashfield Leagues Club on October 14, 2023, in Sydney, Australia. Credit: Jenny Evans/Getty Images

መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። የሕዝበ ውሳኔውን አስፈላጊነትና ውድቅ የሆነበትን አስባቦች አስመልክተው በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ሂደት
  • ዓላማና ፋይዳዎች
  • የክሽፈት ዋነኛ አስባቦች

Share